[Back to Home]


 

ማስታወቂያ
1. በሁሉም  ሙያዎች እስከ ግንቦት 30/2004 ዓ.ም ምዘና ወስዳችሁ ጊዜያዊ ሰርተፍኬት የተሰጣችሁ በማዕከሉ ሬጅስትራል ቢሮ በመምጣትና ቀጠሮ በማስያዝ ኦርጅናል ስርፍኬቱን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ማሟላት የሚገባችሁ ቅድመ ሁኔታዎች፡-   

  1. የወሰዳችሁትን የጊዜያዊ ሰርተፍኬት 1 ፎቶ ኮፒ
  2. 3x4  የሆነ 1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ /ሁለት ጆሮ የሚያሳይ መሆን አለበት/
  3. ኦርጅናል ሰርተፍኬት ይሰጠኝ የሚል ማመልከቻ
  4. ክፍያ 20 ብር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- ከግንቦት 30/2004 ዓ.ም በኋላ የተመዘናችሁ ሙያተኞች ቀጣይ በማስታወቂያ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
2. በHRM ሌቭል 4 ምዘና መውሰድ የምትፈልጉ ሌቭል 3 ብቁ የሆናችሁበትን የምስክር ወረቀት በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Notice

  • ለአዲስ ተመዝጋቢዎች  በሁሉም ሙያዎች በየቀኑ በስራ ሰዓት ምዝገባ እየተካሄደ ነው፡፡
  • ከአሁን በፊት ምዘና ወስደው ብቁ ካልሆኑ እና በድጋሚ መመዝገብ ከፈለጉ መመዝገብ የሚችሉት ምዘና ከወሰዱ ከ 2 ወር በኃላ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡