![]() |
|
| |
|
To see your knowledge Assessment Program click your sector.
NOTICE
·
ምዘናው
የሚጀመረው
ከጠዋቱ 2:30
ሲሆን
ማንኛውም
ተመዛኝ
ከተመደበበት
የምዘና
ጣቢያ
ውጭ
የሚመጣ
ካለ
የማናስተናግድ
መሆኑን
እናሳውቃለን።
·
እያንዳንዱ
ተመዛኝ
የፈተና
መግቢያ
መታወቂያ
አድሚሽን
ካርድ
ካልያዘ
ወደ
መመዘኛ
ክፍል
መግባት
አይችልም።
·
ማንኛውም
ተመዛኝ
ወደ
ምዘና
ክፍል
ሲገባ
ተንቀሳቃሽ
ስልኩን
ማጥፋት
ይጠበቅበታል።
·
ተመዛኞች Non Programmable Calculator
መጠቀም
ይችላሉ
። · የተግባር ምዘና ፕሮግራም | |